እዚህ ግባ | You welcome!!!
Ashagrie Goshu Goshu
2025-08-24 12:08:23
ሰቆጣ፤ ነሃሴ 18/2017 ዓ.ም (sekota ketema communication ) ያከበሩን እናክብር በሚል መሪ ሃሳብ ከ1980ዎቹ እስከ 1990ዎቹ ውጤታማ ጊዜ ያሳለፈውን የታዱ ኮንስትራክሽን እግር ኳስ ክለቡ ለማስታወስ ዓላማ ያደረገ የወዳጅነት መርሃ ግብር እየተካሄደ ይገኛል።
በመርሃ ግብሩ የቀድሞ የታዱ ኮንስትራክሽን እግር ኳስ ክለብ ተጫዋቾች ከ በጊዜው ነጋዴ ተብሎ ሲጠራ በነበረው እግር ኳስ ክለብ የቀድሞ ተጫዋቾች ጋር የወዳጅነት ጨዋታ አካሄደዋል።
የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ጌትነት እሸቱ ፣ የቀድሞ የታዱ ኮንስትራክሽን እግር ኳስ ክለብ ባለቤት አቶ ታዱ በላይ እንዲሁም የክለቡ ደጋፊዎችና ሌሎችም እንግዶች ተገኝተው የወዳጅነት ጫወታ እየተመለከቱ ነወ።
# በጀማል ታረቀ
Ashagrie Goshu Goshu
2025-08-24 12:08:12
የሻደይ ሌላ ቱሩፋት "ዝክረ ታዱ ኮንስትራክሽን እግር ኳስ ክለብ"
ሰቆጣ፤ ነሃሴ 18/2017 ዓ.ም (sekota ketema communication ) "ያከበሩን እናክብር" በሚል መሪ ሃሳብ ከ1980ዎቹ እስከ 1990ዎቹ ውጤታማ ጊዜ ያሳለፈውን የታዱ ኮንስትራክሽን እግር ኳስ ክለብ ለማስታወስ ዓላማ ያደረገ መርሃ ግብር ተካሂዷል ።
በመርሃ ግብሩ የቀድሞ የታዱ ኮንስትራክሽን እግር ኳስ ክለብ ተጫዋቾች በጊዜው ነጋዴ ተብሎ ሲጠራ በነበረው እግር ኳስ ክለብ የቀድሞ ተጫዋቾች ጋር የወዳጅነት ጨዋታ አካሄደዋል።
መርሃ ግብሩን አስመልክተን ከነጋገርናቸው መካከል የታዱ ኮንስትራክሽን እግር ኳስ ክለብ ተጫዋች አምበል የነበረው አቶ አትክልት በሬ ታዱ ኮንስትራክሽን እግር ኳስ ክለብ በ1987 ዓ.ም የተመሰረተ በዋግ እግር ኳስ ታሪክ ፈርቀዳጅ የሆነ ክለብ ነው።
ክለቡ በውስጥና በውጭ ውድድሮች አመርቂ ውጤት ያስመዘገበ እንዲሁም በርካታ ባለተሰጥኦ ተጫዋቾች ያሳየ ተወዳጅና ታሪካዊ ክለብ ነበር ብለዋል።
አቶ ታዱ በላይ ስፖርት ወዳድነታቸውን በቃል ሳይሆን በተግባር ያሳዩ፣ ሃብታቸውን በስፖርት ኢንቨስት ያደረጉ ለዋግ ስፖርት ከፍተኛ ሚና የተወጡ ግለሰብ በመሆናቸው ልዩ ክብርና ምስጋና ሊሰጣቸው ይገባል ሲሉ አቶ አትክልት ሃሳብ ሰጥተዋል ።
ሌላው ሃሳብ የሰጡን አቶ ትዛዙ አደነ ታዱ ኮንስትራክሽን እግር ኳስ ክለብ 1985 ዓ.ም በሰቆጣ አዘጋጅነት በተካሄደው የመላው የሰሜን ወሎ ዞን ውድድር ታሪካዊ ድል ማግስት የተቋቋመ በወቅቱ ለነበሩ ታደጊ ስፖርተኞችን እድል የሰጠ ክለብ ነበር።
ክለቡ በአቶ አያሌው ደሴ ተጫዋችነትና አስልጣኝነት እየተመራ ውጤታማ ጊዜ ያሳለፈ ታሪካዊ ክለብ ነው፤ በተጨማሪም በዋግ ታሪክ 1980ዎቹ በርካታ ባለተሰጥኦ ተጫዋቶች የታዩበት ጊዜ ነበር ብለዋል።
እንደነዚህ ያሉ ውጤታማ ታሪኮችን መዘከር ትርጉሙ የላቀ ነው ያሉት አቶ ትዛዙ ወጣቱ ትውልድ ታሪክ ሰርቶ በታሪክ መነሳሳትን ህልሙ ሊሆን ይገባል ሲሉ ገልጸዋል።
የታዱ ኮንስትራክሽን እግር ኳስ ክለብ ባለቤት የነበሩ አቶ ታዱ በላይ በአካል የተገኙ ሲሆን ከ30 ዓመታት በፊት ወደኃላ ተመልሰን እንድናስታውስ እንዲሁም ለበርካታ ዓመታት ከተለየሁት የዋግ ህዝብ ጋር እንድገናኝ እድል ያገኘሁበት መርሃ ግብር ነው የተካሄደው ብለዋል።
ሰፖርት ብቁ ዜጋ የሆኑ ሀገር የሚያገለግሉ ትውልድ ከመፈጠር አኳያ ትልቁ መሳሪያ ነው ያሉ አቶ ታዱ በዚህ ክለብ የተጫወቱ ተጫዎቶች ሃገርንና ወገን እያገለገሉ የሚገኙ መሆኑን ሳይ የተነሳንበት ዓላማ ማሳካት ችለናል ሲሉ ተናግረዋል።
ክለቡን ከበርካታ ዓመታት ብኃላ እንድናስታውስ፣ በሂይወት ያሉ ሆነ በሂይወት የሌሉ የዚህ ክለብ ተጫዋቾችንና ደጋፊዎችን እወቅና ለመስጠት የተዘጋጀው መርሃ ግብር ያዘጋጁ ኮሚቴዎች ልባዊ ምስጋና ማቅረብ እወዳለሁ ሲሉ አቶ ታዱ ገልጸዋል ።
በሂይወት የሚገኙና በሞት ለተለዩት የቀድሞ የክለቡ ተጫዋቾች በስማቸው የተዘጋጀ ማሊያ የተበረከተላቸው ሲሆን ለአቶ ታዱ በላይና የክለቡ ደጋፊዎች ደግሞ ልዩ የምስጋና የምስክር ወረቀት ተበርክቶላቸዋል።
የወዳጅነቱ ጨዋታ በቀድሞ በታዱ ኮንስትራክሽን እግር ኳስ ክለብ 1ለ 0 በሆነ ውጤት ተጠናቅቋል ።
የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ጌትነት እሸቱ ጨምሮ ሌሎች የከተማ አስተዳዳሩ አመራሮች እንዲሁም ተጋባዥ እንግዶች በመርሃ ግብሩ በእንግድነት ተገኝተዋል ።
# በጀማል ታረቀ
Ashagrie Goshu Goshu
2025-08-23 02:08:42
ሰቆጣ፣ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም(Sekota ketema Communication)የሻደይን በዓልን አስመልክቶ በተካሄደው የቁንጅና ውድድር የዝቋላ ወረዳዋ ወይዘሪት ጥሩወርቅ ፍሬው የ2017 ዓ.ም የሻደይ የቁንጅና ውድድር አሸናፊ በመሆን አጠናቃለች።
ወይዘሪት ሻደይ የቁንጅና ውድድር የሻደይ በዓል ደማቅ ሁነት ነበር። በዚህ ውድድርም 10 ቆነጃጅቶች ወረዳቸውን ወክለው ተወዳድረዋል።
የተደረገውን ብርቱ ፉክክር በማለፍም ወይዘሪት ጥሩወርቅ ፍሬው የዓመቱ የወይዘሪት ሻደይ ቆንጆ ሆና ተመርጣለች።
ወ/ሪት ጥሩ ወርቅ ፍሬው ከዝቋላ ወረዳ የ2017 ዓ.ም የወይዘሪት ሻደይ ውድድር አሸናፊ በመሆን አክሊል ስትደፋ ወ/ሪት ሀረግ ደርቤ ከሰቆጣ ዙሪያ ወረዳ 2ኛደረጃ እንዲሁ ወይዘሪት ወይዘሪት ሰናይት ኪሮስ ከፃግብጂ ወረዳ 3ኛ ሆና አጠናቅቃለች።
ወይዘሪት ጥሩወርቅ ቀጣዩ የሻደይ በዓል ደርሶ ሌላኛዋ ቆንጆ እስከምትመረጥ ድረስ ለአንድ ዓመት የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የባሕል አምባሳደር በመሆን ታገለግላለች።
Ashagrie Goshu Goshu
2025-08-23 02:08:12
ሰቆጣ ነሐሴ17/2017ዓ.ም(Sekota ketema Communication)የሻደይ በዓል በዋግኽምራዋ ፈርጥ በዋግሹማዊቷ መናገሻ ፤በአጼ ተክለጊዮርጊስ መዲና በሆነቹ በሰቆጣ ከተማ በድምቀት ቀጥሏል።
የአገዎች መገለጫ ፤የሴቶች ማጌጫ የሆነው ሻደይ በዓል እምቅ ጥበብና ባህል ባለቤት በሆነቹ ውቢቷ ሰቆጣ ከተማ ከተለያዩ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች በመጡ ውብ የሻደይ ድምቀቶች በተለያዩ የባህል ክዋኔዎች ከትላንት ነሐሴ 16/2017ዓ.ም ጀምሮ የበዓሉ ታዳሚዎችን እያስደመመ ቀጥሏል።
Ashagrie Goshu Goshu
2025-08-11 06:08:32
Ashagrie Goshu Goshu
2025-08-11 06:08:22
Ashagrie Goshu Goshu
2025-08-11 06:08:17
Ashagrie Goshu Goshu
2025-08-11 06:08:05
Ashagrie Goshu Goshu
2025-08-10 08:08:41
ማለት በኸምጣጞ ለምለም ማለት ሲሆን ሴቶች የሚታጠቁት ቅጠል መሰሉ ቅጠል ነዉ፡፡ የሻደይ ታሪካዊ አመጣጥ ስንመለከት ደግሞ ሀይማኖታዊ ይዘት ያለው ነው፡፡ ይህም በመሆኑም ከመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም የእርገት ባዓል ጋር የተያያዘ እንደሆነ የሃይማኖት አባቶችና የአከባቢው ነዋሪ የሆኑ አዛዉንቶች ይናገራሉ እንጅ ማንኛዉም ማህበረሰቡ ስለ ሻደይ ጨዋታና አከባበር ምንም አይነት እዉቀተና ግንዛቤ ከምን እንደመነጨ እዉቀቱ የላቸውም ከአንዳንድ አባቶችና አዛዉንቶች በስተቀር፡፡ ‹‹‹በዓሉ በልጃገረዶች ዘንድ ተወዳጅ የሆነዉ በሄዋን ምክንያት የተዘጋዉ ገነት በእመቤታችን አማካኝነት መከፈቱ ነዉ፡፡እንዲሁም መመኪያቸዉ ስለሆነች ልጃገረዶች በአሉን ያከብሩታል፡፡ድንግልናቸዉን አደራ የሚሉበት በእርእሱ ነዉ፡፡ካለ በኋላ በዓሉ ከኖህ ዘመን ልምላሜ ተምሳሌት አድርገዉ እንደሚወስዱ አባቶ እንዳሉ ገልጾ እመቤታችን በኖኅ መርከብ እንደምትመሰል አስረድተዋል፡፡ተምሳሌቱንም ሲያብራራ ሰዉ ልጅ በኖህ መርከብ ከጥፋቱ እንደዳነ ሁሉ በልጇ ያመነና በእርሷ የአምላክነት የተማጠጸነ ሁሉ ይድናል ፡፡በዚህም በኖህ መርከብ ትመሰላለች ሲሉና አክለዉ አሸንዳ ቅጠል የኖህ መርከብ ያመጣችዉ የለምለም ቅጠል ተምሳሌት ያብራራሉ ልጃገረዶች ቅጠሉን እሽከረከሩ መጫወታቸዉነወ /እያሸበሸቡ/ደግሞ እመቤታችንን ያሳረጉት መላክትን ይዘክራሉ ብለዉ በጥቅሉ ሻደይ የባህል አከባበሩ ከቅድስት ድንግል ማሪያም ጋርም ይሁን ከኖህ መርከብ ጋር ተዛማጅነት እንዳለዉ መመልከት ተችሏል፡፡ምንጭ ሻደይ ወንዝ አይፈሬ መጽሄት›››፡፡የሻደይ ባህል ጨዋታ ቋንቋ አመጣጥ ስንመለከት ደግሞ ከማንም ቋንቋ የተወረሰ ሳይሆን የራሷ የኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሰው ልጅ መግባቢያ ከሆነው የግዕዝ ቋንቋ የመጣ መሆኑ እና ይህም የግዕዝ ቋንቋ በመጥፋት ላይ ያለ እና እንዲሁም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን የቤተክርስቲያን ቋንቋ ሁኖ የሚገኝ ነው፡፡ ምክንያቱም የቤተክርስቲያን ፅሁፎች አባቶች በግዕዝ ፅሁፍ ነው የሚጠቀሙት፡፡‹‹ሻደይ በዓል አከባበር በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በመላዉ አለም ካሉት በዓላት ሁሉ በዕድሜ ትልቁና የመጀመሪያዉ ቅዱሳት በዓል ነዉ፡፡›› ሰለዚህ ይህን መሰረት በማደረግ ይህ ባህላዊ ጨዋታ ሰርዓቱ የመጣው ከግዕዝ ቋንቋ መሆኑን ያመለከታል ፡፡ ይህ ባህላዊ ጨዋታን ስንመለከት የሚከበረው በወራዊ ንሀሴ 16 ቀን ሲሆን ተጫጨዋቾቹ ግን ዝግጅት የሚጀምሩት በዓላቱ ከመድረሱ በፊት ከእያሉበት ሰፈር እየተሰባሰቡ ሰለ በዓላቱ አከባበር አንዳንድ ቀልድና ቁም ነገር አዘል እያነሱ ይጨዋወታሉ፡፡ ከዚያም በዓላቱ ቀን ከመድረሱ በፊት ከአምስ ቀን ባላነሰ ጊዜያት በአንድ ላይ በመሰባሰብ ቁጥራቸው ይህን ያህል ተብሎ ባይወሰንም በየቡድን በመሆን ሴቶች ሆኑ ወንዶች ከአባቶቻቸው በትውፊት የወረሱትን ከትውልድ ትውልድ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣውን ባህል ያለምንም ስልጠና እና እገዛ በልምድ እያንዳንዱ ቀበሌዎች በየሰፈራቸው እና በየጎጡ የባህሉን ጨዋታ አብረው በድምቀት እያከበሩ ከዘመን ዘመን ይሸጋገራሉ፡፡ ziqualaworeda.wordpress.com
Ashagrie Goshu Goshu
2025-08-02 10:08:05
ሻደይ በዋግኽምራ ብሔረሰብ በየዓመቱ ከፍልሰታ ጾም በኋላ በድምቀት የሚከበር የብሔረሰቡ መለያና የአካባቢው መገለጫ የልጃገረዶች ክብረ በዓል /ባህላዊ ጨዋታ/ነው።
በዓሉ በዋናነት ከነሐሴ 16 እስክ 18 በድምቀት ሲከበር፤ በገጠሩ አካባቢ ደግሞ እስክ ነሐሴ 21ድረስ ይቀጥላል። ሻደይ በህምጥኛ ቋንቋ«ለምለም አረንጓዴ» ማለት ነው። ስያሜው የባህላዊ ጨዋታውና የቅጠሉ መጠሪያ ሆኖ የሚያገልግል ነው። መጠሪያውን ያገኘው በክብረ በዓሉ ወቅት ልጃገረዶች በወገባቸው ከሚያስሩት ረጅምና ስሩ ነጭ፣ ሌላው አካሉ አረንጓዴ ከሆነ ቅጠል ነው።
የሻደይ ባህል ሃይማኖታዊ መሰረቱ በጎላ መልኩ በባህላዊ ክዋኔ የሚታጀብ ነው። በሻደይ ክብረ በዓል የብሔረሰቡ ባህላዊ ዘፈኖች፣ ውዝዋዜዎች፣ ጭፈራዎች ይታያሉ፤ ይሰማሉ። ባህላዊ አልባሳትና ጌጣጌጦች፣ ባህላዊ የፀጉር አሰራሮች፣ ዜማዎችና ግጥሞች የባህሉ ማድመቂያ ጥበባዊ ክዋኔዎች ናቸው።
ልጃገረዶች ፍቅረኞቻቸውን የሚያገኙበት ዕለትም ነው። ከዚያም ባለፈ እለቱ ባህላዊ የጋብቻ ስርዓት የሚከወንበት ነው። አጋጣሚና ባህላዊ እሴቶቻቸው ጎልተው የሚንፀባረቁበት በመሆኑ የሻደይ ባህላዊ ጨዋታ ባህላዊ መሰረቱ ከፍተኛ ነው።
ክብረ በዓሉ ተምሳሌታዊ ነው። ይህም ልጃገረዶች እናቶችና ህፃናት ያለልዩነት የሚሳተፉበት በመሆኑ ነው። በሻደይ በዓል ልጃገረዶች ከጓዳ ወጥተው ያለ ወንዶች አዛዥነት እራሳቸውን ችለው በዓሉን ያከብራሉ። ከክረምቱ ማለፍ ጋር የሚገናኙና የሚጣጣሙ ዜማዎች፣ ግጥሞችና ውዝዋዜዎች የሚደመጡበትና የሚታዩበት ነው።
ባህላዊ ስርዓቶችን ያካተተው ይህ በዓል፤ ማህበረሰቡ በአጠቃላይ ለአካባቢው ያላቸውን አተያይ፣ እምነት፣ አመለካከት፣ ፍቅር፣ ደስታ፣ ዝንባሌ፣ ተስፋ ወዘተ የሚያንፀባርቁበትም ነው። የሻደይ ባህላዊ ጨዋታ አከባበር የሚጀምረው በመንደር፤ በቡድን ወይም በደብር ከ20 እስክ 30እና ከዚያም በላይ ሆነው በሚደራጁ የልጃገረዶች ተሳትፎ ነው።
ምንጭ ፡-አዲስ ዘመን ጋዜጣ
Ashagrie Goshu Goshu
2025-08-02 09:08:49
Ashagrie Goshu Goshu
2025-08-02 09:08:33
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-13 17:06:09
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-13 04:07:57
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-12 06:07:53
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-12 06:07:51
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-12 06:07:48
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-12 06:07:46
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-12 06:07:46
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-12 06:07:46
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-12 06:07:45
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-12 06:07:40
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-12 06:07:28
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-12 06:07:28
የዋግኽምራ ሊግ የቮሊቦል ስፖርት ውድድር 2017 ዓ.ም
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-12 06:07:25
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-12 06:07:23
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-12 06:07:22
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-12 06:07:20
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-12 06:07:20
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-12 06:07:17
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-12 06:07:06
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-12 06:07:05
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-09 08:07:49
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-09 08:07:39
የዋግኽምራ ክለቦች ግጥሚያ 2017 በክረምት ወራት
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-09 08:07:34
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-09 08:07:29
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-09 08:07:15
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-09 08:07:10
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-09 08:07:08
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-09 08:07:02
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-02 10:07:54
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-02 10:07:50
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-02 10:07:46
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-02 10:07:40
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-02 10:07:32
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-02 10:07:24
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-02 10:07:07
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-02 09:07:50
Ashagrie Goshu Goshu
2025-07-02 09:07:06
ላምባዲና ይዠ፣ ልቁም ከትራሷ፤
Ashagrie Goshu Goshu
2025-06-23 04:06:49
Ashagrie Goshu Goshu
2025-06-23 03:06:27
ሰኔ 15/2017 ዓ/ም (አበርገሌ ኮሙኒኬሽን) በ6ኛው መላ ኢትዮጵያ ዘመናዊ ስፖርቶች ውድድር በጅማ ከተማ እየተካሄደ ያለ ሲሆን ከሚካሄድባቸው ውድድሮች መካከል አንዱ የዳርት ስፖርት አንዱ ነው ።
በውድድሩ አማራ ክልልን በመወከል ከተሳተፉ መካከል ከብሔረሰብ አስተዳደሩ አበርገሌ ወረዳ የተገኘችው መቅደስ ባዬ በጥንድ ሴቶች አንደኛ በመውጣት ወርቅ ከማግኘት በተጨማሪ በሴቶች የቡድን 3ኛ በመውጣት ነሃስ ሜዳሊያ በማምጣት ለክልሉ አንድ ወርቅና አንድ ነሃስ አስተዋጽኦ በማበርከት የጅማ ውድድሩን አጠናቃለች።
Ashagrie Goshu Goshu
2025-06-22 06:06:44
Ashagrie Goshu Goshu
2025-06-20 02:06:42
Ashagrie Goshu Goshu
2025-06-20 02:06:38
Ashagrie Goshu Goshu
2025-06-20 02:06:25
Ashagrie Goshu Goshu
2025-06-16 08:06:07
Ashagrie Goshu Goshu
2025-06-16 08:06:00
Ashagrie Goshu Goshu
2025-05-15 09:05:35
Ashagrie Goshu Goshu
2025-05-12 12:05:07
Ashagrie Goshu Goshu
2025-05-12 11:05:41
Ashagrie Goshu Goshu
2025-05-12 10:05:13
Gzachew Reda Mekanint
2025-05-11 12:05:37
Ashagrie Goshu Goshu
2025-04-30 06:04:51
አይከል (አማርኛ፡ አይከል)፣ እንዲሁም ጭልጋ በመባልም የሚታወቀው የምዕራብ ኢትዮጵያ ከተማ ነው። በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን 12°33′N 37°04′E ኬክሮስ እና ኬንትሮስ ከባህር ጠለል በላይ 2146 ሜትር ከፍታ አለው። ሰፈሩ በምስራቅ - ምዕራብ ጎንደርን ከመተማ በሚያገናኘው መንገድ ላይ የሚገኝ ሲሆን የጭልጋ ወረዳ አስተዳደር ማዕከል ነው።
አይከል በጥንታዊ ስሙ “ጭልጋ”፣ በጄምስ ብሩስ፣ በሰናር መንግሥት እና በጋራ አስተዳደር ሥር በነበረችው ኢትዮጵያ ድንበር ላይ የሚገኝ የገበያ ቦታ፣ እና አፄ ሱስንዮስ በ1606 የተወገደውን የሰናር ንጉሥ አብዱልቃድርን ገዥ አድርገው ሾሙ።
Ashagrie Goshu Goshu
2025-04-30 06:04:23
በተለያዩ የኢትዮጵያ ቡድኖች የሚነገሩ አፍሮ-እስያያዊ ቋንቋዎች ሲሆኑ፣ በአንድ አጋጣሚ ኤርትራ። በአማርኛ እና በሌሎች የኢትዮጵያ ሴማዊ ቋንቋዎች ላይ ዋና ዋና ተጽእኖን ይፈጥራሉ።[1]
ምደባ
የመካከለኛው ኩሺቲክ ቋንቋዎች እንደሚከተለው ተመድበዋል
አውንጊ (ደቡብ አገው)
ከ350,000 በላይ ተናጋሪዎች ያሉት ከጣና ሀይቅ በደቡብ ምዕራብ ይነገራል። (ከጣና ሀይቅ በስተ ምዕራብ የሚነገረው ኩንፍል በጥሩ ሁኔታ የተመዘገበ)[2]
ሰሜናዊ አገው፡-
ቢለን–ክምታንጋ፡ቢለን (ሰሜን) በኤርትራ በከረን ከተማ ዙሪያ እና በምስራቅ ሱዳን በካሳላ ከተማ ዙሪያ ይነገራል (70,000 ተናጋሪዎች)
ክምታንጋ (ማእከላዊ አገው፤ ካሚር፣ ካምታ ተብሎም ይጠራል) 143,000 ተናጋሪዎች በሰሜን አማራ ክልል
ቅማንት (ምእራብ አገው) ሊጠፋ ተቃርቧል፣ በቅማንት የሚነገረው በሰሜን ጎንደር ዞን (የቋራ ቀበሌኛዎች - ሊጠፉ ተቃርበዋል፣ ቀደም ሲል በቋራ ይኖሩ የነበሩ፣ አሁን በእስራኤል ውስጥ በቤታ እስራኤል የሚነገር፣ ካይላ - የጠፋች፣ ቀደም ሲል በአንዳንድ ቤታ እስራኤል የተነገረች፣ በቅማንት እና በኪምታንጋ መካከል የሚደረግ ሽግግር)
ከረን (ትግርኛ እና ትግሬ፡ ከረን፣ አረብኛ፡ ክራን፣ ጣልያንኛ፡ ቸረን) በታሪክ ሳንሂት [2] በኤርትራ ውስጥ ሁለተኛዋ ትልቅ ከተማ ነች። ከአስመራ በስተሰሜን ምዕራብ በ91 ኪሎ ሜትር (57 ማይል) ርቀት ላይ በ1,590 ሜትር (5,220 ጫማ) ከፍታ ላይ ትገኛለች። ከተማዋ በሁሉም አቅጣጫ በግራናማ ተራራዎች በተከበበ ሰፊ ተፋሰስ ላይ ትዘረጋለች። የአንሰባ ክልል ዋና ከተማ ሆና የምታገለግል ሲሆን የቢሌን እና የትግሬ ተወላጆችን ጨምሮ የበርካታ ብሄረሰቦች መኖሪያ ነች።
more information
for agew https://en.wikipedia.org/wiki/Agaw_languages...
for keren https://en.wikipedia.org/wiki/Keren,_Eritrea
Ashagrie Goshu Goshu
2025-04-26 01:04:57
Ashagrie Goshu Goshu
2025-04-26 01:04:55
Ashagrie Goshu Goshu
2025-04-26 01:04:54
ቁንጅና ውድድር
Ashagrie Goshu Goshu
2025-04-26 01:04:48
Ashagrie Goshu Goshu
2025-04-26 01:04:37
Ashagrie Goshu Goshu
2025-04-26 01:04:33
Ashagrie Goshu Goshu
2025-04-26 01:04:32
የሰሃላ ሰየምት
Ashagrie Goshu Goshu
2025-04-26 01:04:23
በጎ አድራጎት በወጣቶች
Ashagrie Goshu Goshu
2025-04-26 01:04:13
Ashagrie Goshu Goshu
2025-04-26 01:04:06
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:58
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:56
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:52
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:52
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:51
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:50
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:50
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:50
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:49
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:49
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:48
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:46
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:46
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:45
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:40
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:39
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:39
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:37
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:35
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:35
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:35
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:33
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:32
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:32
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:31
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:31
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:31
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:30
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:29
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:27
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:25
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:23
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:21
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:19
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:19
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:17
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:17
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:15
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:15
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:15
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:15
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:13
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:13
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:09
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:08
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:07
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:04
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:03
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:03
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:03
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:02
Ashagrie Goshu Goshu
2024-11-25 07:11:01
Ashagrie Goshu Goshu
2024-09-28 03:09:39
Ashagrie Goshu Goshu
2024-09-28 03:09:17
የመስቀል ደመራ አከባበር በዋግ ኽምራ ሰቆጣ ከተማ Celebration of Cross Demera in Wag Khmra Sekota City 2017/24
Ashagrie Goshu Goshu
2024-09-28 03:09:08
Ashagrie Goshu Goshu
2024-09-02 12:09:58
Ashagrie Goshu Goshu
2024-09-01 09:09:24
Ashagrie Goshu Goshu
2024-08-23 07:08:44
Ashagrie Goshu Goshu
2024-08-23 07:08:29
Ashagrie Goshu Goshu
2024-08-23 06:08:52
Ashagrie Goshu Goshu
2024-08-23 06:08:45
Ashagrie Goshu Goshu
2024-08-23 06:08:43
Ashagrie Goshu Goshu
2024-08-23 06:08:36
Ashagrie Goshu Goshu
2024-08-23 06:08:32
Ashagrie Goshu Goshu
2024-08-23 06:08:16
Ashagrie Goshu Goshu
2024-08-23 06:08:01
Ashagrie Goshu Goshu
2024-08-23 06:08:00
Ashagrie Goshu Goshu
2024-08-20 07:08:48
Ashagrie Goshu Goshu
2024-08-20 02:08:17
Shaday will be celebrated in the land of Wagkhmra from August 16-21 in a special way with girls.
Ashagrie Goshu Goshu
2024-08-18 09:08:37
Abc እዥዥዥ
Ashagrie Goshu Goshu
2024-08-18 09:08:14
ዝዝዝዝ
ኽጭዝዥዥ ዝዝዥይ ዕቭስርስ ብቅሕሕ
Gvbjj njjjjj
This website is best viewed on a mobile device. Download our app for a better experience.