ቃታ ማርያም ቤተክርስቲያን

የቤተክርስቲያኑ አድራሻ ቦታ አስከተማ ከተማ በምስራቅ በኩል 3ኪ.ሜ. ርቀት ይገኛል፡፡ ቤተክርስቲያኗ የተመሰረችው በስድስተኛው ክፍለ ዘመን በአፄ ካሌብ ዘመን ነው፡፡ ይህም ለቤተክርስቲያኗ ለረጅም ጊዜ ሽፋን ሁናት የኖረው የሃገር በቀል ዛፍ እንደነጥድና ወይራ ዛፍ ነው፡፡ እንደገናም ለተለያዩ ወፎች ምቹ መኖሪያ ነው የሚገርመው ሰበግራኝ ጊዜ የደረቀና የተቋጠለ ጣውላ እስካሁን ለምስክርነት በቦታው ይገኛል፡፡


  1. ተዛማጅ
    የቤተክርስቲያን ታሪክ