ዋርዳሆዬ
ይህ ባህላዊ ጫዎታ ሁሌም መስከረም 1 – 16 በየአመቱ ይከበራል፡፡ የዚህ የረጅም ጊዜ ጫዎታ ዝግጅት የሚካሄደው በምሽት ነው የተለያዩ ቡድን ወጣቶች ልዩ አስደሳች ጫወታ ነው፡፡ በመጀመሪያ ከእሳቱድንጋዩን እስከ ሚጠቁር ድንጋዩ ይሞቃል እናም ውድድሩ ይጀምረል፡፡ ከዚያም የሞቀውን ድንጋይ በየመደባቸው ይባደናሉ የተሻለ ቡድን ድጋዩን እየያዘ ወደ እሳቱ ያስገባል ይህም ቡድን አሸናፊ ይሆናል፡፡