ሳቃ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን
የቤተክርስቲያኑ አድራሻ ቦታ ከሰቆጣ ከተማ በሰሜንምእራብ 8ኪ.ሜ. ርቀት ይገኛል፡፡ ቤተክርስቲያኑ አቅራቢያ ዋሻ ውስጥ አስራ አራት ፊደሎች የተቀረፀ ፅሁፍ ይገኛል፡፡ እስከዛሬ የተቀረፀውን ፅሁፍ ያጠናው ማንም የለም በተጨማሪ በቅርቡ የዋግሹሞች የተቀረፀ ፅሁፍ ቅሬተ አካልና የሌሎች ሰዎች ቅሬተ አካል በግዜው ግራኝ አህመድ የገደላቸው ይገኛል፡፡
-
ተዛማጅ
የቤተክርስቲያን ታሪክ