ታዝቱ ግድቭ እጅር ናንዝ ተሲተው ግድቭ ኤሌክትሪክዙ ግርቭ ፍልቅዘናንስ አስልሸው ፕሮጀክት የጝ፡፡ ባኽርድ ይና አልምሽንትጊስ ቺትየው ዅረዙ ኻዘ ችጝሸው ግድቭ የጝ፡፡ አቭርገሌ ወረደል ኻዘዙ ምርት ውሸብሊዝ ሰራሽታጙ ችጝሸው ዝመ ፃጀ ጒይጥም ኢንቨስት ፃቭጝ ኻዘዙ ምርት ሰራሸነውዙ እድልድም ፈራቐው የጝ፡፡ ቈሸዝም ዘናሸናን ስመ ሽርሽርዙ ብጣ ጕቭኝት ፃቨቊ እቂዝ ፈወነ ፃቭን አርውሸነው ቸልሸው ፈራቐው ዘቨ ሚልክዙ ጐይተ ፃየው የጝ፡፡
ዋግ ኽምራ ዞን የከበሩ ማዕድናት መገኛ ስፍራ ናት፡፡ የተለያዩ የተፈጥሮ ማዕድናት አላት በተለይ የከበሩ ማዕድናት በብዛት የሚገኝ ነው፡፡
ሌላኛው ደግሞ የተፈጥሮ ማዕድን ብረት ነው፡፡ በአለማችን የመጀመሪያው 72.4 ፐርሰንት የሆነው ጠንካራው ብረት ማዕድን የሚገኘው በዚሁ ነው ስለዚህ ታላላቅ ኩባንያዎች በዚሁ ማዕድን ስራ ላይ በዋግ ኽምራ ተቋማቸውን ቢያሰማሩ ተመራጭ ነው፡፡