ረጅም እድሜ ያስቆጠሩ ምድር ቤት እና ፎቅ ቤት ባንድ ላይ ከድንጋይና ከጭቃ በባህላ መንገድ ተገንብተው እናገኛለን፡፡ይህ የአሰራር ጥበብ ከአክሱም ጋር ተመሳሳይነት አለው፡፡ ከዚህ በፊት ጣራቸው ሳር ነበር፡፡ አሁን ግን አንዳንዶቹ ወደ ቆርቆሮ ተቀይረዋል ዲዛይኑ ግን የመጀመሪየው ነው፡፡
E-mail: ashu@waghimra.com +251- 9 14 62 15 09 https://waghimra.com ዋግ ኽምራ © መብቱ የተጠበቀ ነው 2011