በአሁኑ ሰዓት ሰቆጣ በማህበራዊ፤ በኢኮኖሚና ፖለቲካል እያደገች ያለች ሃገር ናት ስለዚህ ጎብኚዎች የሚገለገሉበት አገልግሎቶች እንደሚከተለው ነው፡፡
ጠጠር መንገድ
ፖስታ, ሞባይልና ቋሚ ስልክ
ጉድጓድ ውሃ
ሆስፒታልና ጤና ጣቢያ
በቡና፣ አባይ፤ ዳሽን፣ አንበሳ፣ አዋሽ፤ ልማትና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1ኛ ደረጃ፣ 2ኛ ደረጃ፣ መሰናዶ፤ ቴክኒክና ሙያና ኮሌጅ
E-mail: ashu@waghimra.com +251- 9 14 62 15 09 https://waghimra.com ዋግ ኽምራ © መብቱ የተጠበቀ ነው 2011