ህይወትን የታደገ ዋሻ
ዋሻ የተመሰረተው ኢፌዴሪ በግዜው ከደርግ የመንግስት ወታደር የጀት የቦንብ ድብደባ ለማምለጥ ነው፡፡ ይህም የታሪክ ዋሻ የተሰራ በትልቅ ፍላጎት በሰቆጣ ማህበረሰብ በከተማው የተሰራ ነው ምክንያቱም የሰው ህይወትን ለማትረፍ ነው፡፡ መግብያው በር አንድ ሜትር በቀኝና በግራው መስኮት ብርሃን ማስገቢያ ነው፡፡ በርስበርስ ጦርት ወቅት ዋሻው መፃህፍትንና የጦር መሳሪያ መስቀመጫ ነበር፡፡
-
ተመሳሳይ
ታሪክ