ፍርጣጣ ዛፍ ቤት
ፍርጣጣ ዛፍ ቤት ከሰቆጣ 64 ኪ.ሜ በሰሜን ምዕራብ አቅጣጫ በዝቋላ ወረዳ የሚገኝ ነው፡፡ ዛፉ አንድ መግቢያ በር፤ አምስት ሜትር ቁመትና አራት ሜትር ወርድ የሆነ እስከ ሃምሳ ሰዎች መያዝ የሚችል እንደ ቤት አገልግሎት የሚሰጥ ነው አካባቢው ሃምሳ ቢሊም ከአስራ አምስት እስከ ሰላሳ ሰዎችን መያዝ ይችላል፡፡ የህ የተፈጥሮ ዛፍ ነው፡፡ ብአዴን ለምሽግነት ተጠቅነዋል;;
-
ተዛማጅ
ቤት