ከሰቆጣ 5 ኪ.ሜ በደቡብ ምስራቅ አቅጣጫ ርቆ የሚገኝና የልዩ መንፈሳዊና ያልተለመደ ቤተክርስቲያን ነው፡፡ በአፄ ካሌብ /495-525/ ቤተክርስቲያኑ ከአንድ ድንጋይ የተፈለፈለ የእምነት ነው፡፡ ቤተክርስቲኑ ሰባት ክፍሎች አሉት አራት በር፤ አምስት ቋሚ፤ አስራ አራት መስኮት እና የዋሻ በርም በሰሜን ወደ አክሱም እና በደቡብ ወደ ላሊበላ ያስሄዳል፡፡ የተለያዩ ቅርፃ ቅርፅ በመኖሩም ጎብኝዎች የላሊበላ ቤተክርስቲያ አባት ይሉታል ምክንያቱም እድኔው ትልቅ ነው ይህም በቅደም ተከተላቸው ከላሊበላ ቤተክርስቲያን ይበልጣል፡፡ ይህ ልክ እንደ ላሊበላ የቋጥኝ ድንጋይ ፍልፍል ቤተክርስቲያን መነሻ አሳሳሉ ይመሳሰላል፡ በ1951 ዓ.ም በዋግ ሹም ጌታነህ እድሳት ተደረገ፡፡