ከዋግ ኽምራ ዞን ነባር ቤተክርስቲያን ከሆኑት አንዳ ነች በሶስተኛው ዋግሹም ከጉድጉዳ ከዋሻ ወደ ሰቆጣ ከተማ በአስራ ሰባተኘው ዘመን ተዘዋውራ የተመሰረተች በኢጣሊያን ወረራ የጥንት መሳሪያ፤ የወርቅ መስቀል፤ የቅዱስ ዋንጫ፤ የዋግሹም መቃብር ይገናኙ ነበር
E-mail: ashu@waghimra.com +251- 9 14 62 15 09 https://waghimra.com ዋግ ኽምራ © መብቱ የተጠበቀ ነው 2011