ደብረ ወይብላ ማርያም ቤተክርስያን የምትገኝበት በአስከተማ ከተማ ምዕራብ በኩልና ከላሊበላ 107ኪ.ሜ ርቀት ትገኛለች፡፡ቤተክርስቲያኗ የተመሰረተችው በቅዱሱ አባታችን በአባ እስጢፋኖስ በአስራ ሶስተኛው ክፍለ ዘመን ነው እና ይች ቤተክርስቲያን በይበልጡ ተአምርተኛ ናት፡፡ ዋግ ኽምራ ዞን የቅዱሳን ሃብት መገኛ ናት፡፡ የታሪክ ቀደምት ቤተክርስቲያን የግንባታቸው እቃዎች የሚገዙት ከእየሩሳሌም ነው ምሳሌ አምድ ምሰሶ፤ የጣውላ በርና ቀይ ድንጋይዎች ነው ለማንኛውም የድሮ ቤተክርስቲያን ከሃያ አመታት በፊት በጎርፍ ሙላት ጠፍተዋል፡፡ የቤተክርስቲያን ቅዱሳን ሃፍት መስቀል፤ ትልቅ ከበሮ ወይም ነጋሪት በገራኝ ጊዜ ነበር፡፡ ቅድስ ውሃ የግኝ አህመድ ፈረስ የጠጣችበት ዝርግ ሳህንና ረጅም እድሜ ያስቆጠረው የቅድስት ማርያም ስዕል አድኖትና ሌሎችም፡፡ ቤተክርስቲያኗን ማንኛውም እንዲጎበኘው ሃገርን እንዲያይ እጋብዛለሁ ወይብላ ገደላማ የሆኑ ሸለቆዎችናበ አስናቂ እይታ ቤላ ተራራ በ1527 ከግኝ አህመድ አፄ ሊበነ ድንግል የተደበቀበት ነው፡፡ ቤተክርስቲያኖች ሲቃጠሉ፤ ሲጠፉና ደም እንባ ሲፈስ እና የንብ መንጋች ግራኝ አህመድንና ፈረሰኞችን ከቤተክርስቲያኑ ያባረሩት ነው፡፡ ግራኝ አህመድም በሁኔታው የተገረመበት ነው፡፡