የላሊበላ ድንጋይ መንገድ
የአካባቢ ሰዎች በአፈ ታሪክ የላሊበላ ድንጋይ መንገድ ይሉታል እናም ንጉሱ የጎኘበት መንገድ ኮረብታማ የሆነ ድንጋያማ ከንጉስ ላሊበላ እስከ አክሱም ሮሃ ፈጣሪ አሳየው ፡፡ ኮረብታማ ድንጋዩ ልክ እንደወለል በኢንጂነር የተገነባ ይመስላል፡፡ ምንም ቢሆን አፈ ታሪኩ የሚሉት መንገዱ ግን አስገራሚና ሳቢ የሆነ ነው፡፡ ይህም በሰቆጣ ምስራቅ በኩል ለ3 ኪ.ሜ ርዝማኔ ያለው ነው፡፡
-
ተመሳሳይ
ታሪክ